HDTutorial
EN

Playback starts YouTube’s embedded player (privacy-enhanced mode).

Micromedex Drug Comparison Video Tutorial

84 views November 29, 2019 11:16

Watch on YouTube
ChannelGishen Pharmacy

Description from the creator

አዘጋጅ፡ ኃይለማርያም ሽመልስ (የግሽን ፋርማሲ የመድኃኒት መረጃ ፋርማሲስት)
______________________________________________________________________
ማይክሮሜዴክስ የተሰኘው የመድኃኒት መረጃ ቋት በውስጡ ብዙ ዓይነት ጠቃሚ፣ ወቅቱን የጠበቀ እንዲሁም ታማኝና በጥናት የተደገፉ መረጃዎች የሚገኙበት ሲሆን፤ ይህንን የጤና ባለሞያዎች አውቀው እንዲጠቀሙበት ለማስቻል የግሸን ፋርማሲ የመድኃኒት መረጃ ማእከል ተከታታይ ቪድዮዎችን አዘጋጅቷል፡፡
እነዚህ በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎች ሲሆን፤ በዚህ ክፍል ተመልካቾችን የማይክሮሜዴክስ የመድኃኒቶችን ማነጻጸሪያ ዘዴ ምን እንደሚመስል የሚረዱበት ቪድዮ ነው፡፡
መድኃኒት ለተለያዩ ጉዳዮች ለመካላከል፣ ለማከም ወይም ለማስታገስ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ለተለየዩ ህመሞች ከአንድ በላይ የመድኃኒት አማራጭ በዘማነችን ያሉ ሲሆን የትኛው አማራጭ መድኃኒት ለሚያስፈልገው ግለሰብ ተገቢ እንደሆነ ማወቁ ወቅቱ የሚጠይቀው የህክምና ሥርዓት ነው፡፡ በተጨማሪም መድኃኒቶችን በፍጠነት እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አስተማማኝ መረጃ ማግኘት ለጤና አግለግሎት አስጣጥ ሚናው ላቅ ያለነው፡፡
በመሆኑም የማይክሮሜዴክስ የመድኃኒት መረጃ ቋት ውስጥ የሚገኘውን ‹‹የመድኃኒት ማነጻጸሪያ›› መሣሪያ በመጠቀም እንዴት በፍጥነት እና ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ መድኃኒቶችን ማነጻጸር እንደምንችል ይህ ማስተማሪያ ቪድዮ ተዘጋጅቷል፡፡
በዚህ ቪድዮ ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከሥር ባለው አስተያየት መስጫ ክፍልና በእድራሻዎቻችን መስጠት ትችላላችሁ፡፡

እንደዚህ ዓይነት እና ጠቃሚ ስለመድኃኒት መረጃ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ለመመልከት የግሸን ፋርማሲ ዩቲዩብ ቻናልን SUBSCRIBE በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን አዲስ ቪድዮ በሚለቀቅበት ጊዜ መረጃው እንዲደርስዎ ማድረግ ይችላሉ፡፡
Website: www.gishenpharmacyet.com
Email: [email protected]
Facebook page: facebook.com/gishenpharmacy
Telegram channel: t.me/gishendic
Tel. : +251 913 05 2824

About this tutorial

Gishen Pharmacy published this 11:16 video tutorial on November 29, 2019. It has been watched 84 times on YouTube.

Category
Education
Duration
11:16
Published
November 29, 2019
Views
84
Likes
2

Tags

Share

This tutorial in other languages