HDTutorial
EN

Playback starts YouTube’s embedded player (privacy-enhanced mode).

how to boast a low self esteem amharic motivational speech

4,096 views July 1, 2020 12:06

Watch on YouTube
ChannelRebel Thoughts

Description from the creator

Amharic motivation
#motivational #speech and tells you the mindset you need to have in your self development journey.
Watching #motivational #video is not the ultimate personal growth tool. use motivation as an out put or a by product, not as an input.

mindset carol dweck, growth mindset, amharic motivational video, amharic motivational speech
#self_development, ethiopian news, inpirational,quotes
#Ethiopia
#Ethiopian
#inspirational video
#Amharic motivational speech
#mindset
#video lesson, educational
የማንነታችሁ ተመን በእናንተው ዘንድ ምን ያህል ነው ?
የእኛን ዋጋ ማን ነው የሚተምነው? በመሠረታዊነት ዋጋ የሚታመነው በባለቤቱ ነው

የእኛም ህይወት ልክ እንደዚህ ነው
ነገር ግን ለራሳችን ያለን ቦታ እንዲወርድና እንዲወጣ የሚያደርጉ ነገሮችም አሉ
ራስን መቀበል እና ማክበር በሁለት አይነት መልኩ ልናጎለብት እንችላለን ተብሎ ይነገራል
የመጀመሪያው በምንም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመረኮዘ ያለ ምንም
ምክንያት ለራሳችን የምንሰጠው ፍጽም ክብር እና ዋጋ ነው
ከሃሳብ ባለፈ ተግባር ላይ ለማዋል ውጤታማ አይደለም
ለራሳችንም ያለን ዋጋ ከብዙ ፍላጎቶቻችን ጋር ይቆራኛል

ለነገሮች እንዲሁም ህይወታችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፍቅር ክብር እንዲሁም ሰዎች
እንደሚገባችሁ ብታውቁና ብታምኑ ህይወትታችሁን እንደት ትመሩ ነበር ?
ምን ታደርጉ ነበር ? መንስ ማድረግ ታቆሙ ነበር?
80% የሚሆነውን ትኩረታችንን ብርታታችን ላይ
20% የሚሆነውን ደግሞ ድክመታችን እንዴት ማሻሻል እንደምንችል መሆን አለበት

About this tutorial

Rebel Thoughts published this 12:06 video tutorial on July 1, 2020. It has been watched 4,096 times on YouTube.

Duration
12:06
Published
July 1, 2020
Views
4,096
Likes
138

Share

This tutorial in other languages